Our Services - ዋና አገልግሎቶቻችን

ንግድዎን ለማሳደግ ከስትራቴጂ እስከ ማስታወቂያ፣ ከይዘት እስከ ውጤት መለኪያ — ሁሉንም በአንድ ቦታ።

Social Media – ማህበራዊ ሚዲያ

Facebook፣ Instagram እና TikTok ላይ ንግድዎን በሙያዊ መንገድ እናስተዳድራለን፣ ትክክለኛ ደንበኞችን እንዲደርሱ እንረዳዎታለን።

Paid Advertising – የሚከፈልበት ማስታወቂያ

Meta Ads፣ Google Ads እና TikTok Ads በመጠቀም ለንግድዎ ትክክለኛ ደንበኞችን የሚያመጡ የታለሙ የማስታወቂያ ዘመቻዎችን እንፈጥራለን።

Web Design & Landing Page - ገጽ እና የማረፊያ ገጽ

ፈጣን፣ mobile-first እና ለሽያጭ የተዘጋጁ ድረ-ገጾችንና Landing Pages እንገነባለን።

SEO & Organic Growth – SEO እና ኦርጋኒክ እድገት

ንግድዎ በGoogle ፍለጋ ላይ በቀላሉ እንዲገኝ እና ያለ ክፍያ ተጨማሪ ደንበኞችን እንዲያገኝ SEO እናሻሽላለን።

Content Creation – የይዘት ፈጠራ

ለንግድዎ የሚስብ፣ ግልጽ እና ደንበኞችን ወደ ተግባር የሚያንቀሳቅስ የማስታወቂያና የሶሻል ሚዲያ ይዘት እንፈጥራለን።

Analytics & Reporting – ትንታኔ እና ሪፖርት

የማስታወቂያና የድረ-ገጽ ውጤቶችን በግልጽ እንለካለን፣ መረጃውን በመተንተን የተሻለ ውጤት ለማምጣት ስትራቴጂውን እናሻሽላለን።

ለንግድዎ ተስማሚ የሆነውን አገልግሎት እንምረጥ

የንግድዎን ዓላማ፣ በጀት እና የሚፈልጉትን ውጤት በመረዳት፣ ለንግድዎ ተስማሚ የሆነውን የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት እንመክራለን።